እጅ ማስታጠቢያዎች

  |   Written by   ታመነ መንግስቴ   |   ጤና / fitness


አዲስ አበባ መካነ አዕምሮ "እጃችሁን ታጠቡ" የሚል ማስታወቂያ ለጥፎ ከስር ውሃ የሌለው ቧንቧ ሲያሳየን ሰንብቶ ነበር።

ከሰሞኑ እንዳየሁት ግን ልክ በዋናው በር በኩል እንደገቡ ጥሩ የመታጠቢያ ፈሳሽ ሳሙና እና ውሃ ተዘጋጅቶ የገባ ሰው ሁሉ ሲታጠብ ተመልክቻለሁ።

ይልመድባችሁ!

።፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ይቆየን!