ለግብፅም አልበጃት

  |   Written by   ታመነ መንግስቴ   |   Entertainment


ትናንትና ከዓመታት በፊት ያየሁትን "ማርኩሽ" የሚል የአገሬ ፊልም ደግሜ ሳይ"ድብድብ ለግብፅም አልበጃት" የሚል ዓ.ነገር ሰምቸ ደስ አለኝ።

ወላንሳ በምትባል ገፀ ባህሪ በኩል የተነገረው ቃል ከዓመታት ጀምራ ስትታገለን የኖረችውን የፈረኦን ምድር ጠቅሶ በየ ጦርነት አውዱ ላይ አፈር እንዳስጋጥናት የሚያስታውስ መሆኑ ደስ ብሎኛል።

የኛ ኪነ ጥበብ ወደ ዚህ የታሪክና ተምኔት ነገራ ከፍ ካላለ በነበርንበት እየረገጥን ከነበርንበት እየተፈጠፈጥን መዝለቃችን አይቀሬ ይመስለኛል።


።፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ይቆየን!