ጨዋ!!!!! አስቴር አወቀ በአዲስ አልበም

  |   Written by   yonas a   |   ዜና/ news
በ ስርቅርቅ ድምፃ ልባችን ዉሰጥ ፍቅር ቤቱን እንዲሰራ ምክንያት የሆነችው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግሥት አስቴር አወቀ አሁንም በአዲስ አልበም በ ጁላይ 3 እንደምትመለስ በ ፌስቡክ ገጻ ላይ አስታዉቃለች. ጨዋ የሚል ርእስ የተሰጠው አዲሱ አልበም እንደ ከዚ ቀደሞቹ ስኬታማ እንደሚሆን የተጠበቀ ሲሆን አርቲስቷም በተከታይነት ኮንሰርቶች እንደሚኖሩ ገልጻለች